Skip to main content
CPD News

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል ዕውቅና አገኘ። የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከል (CPD-Center) የዕውቅና ፈቃድ ሰርተፍኬት… more

news13

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የደም ልገሳ መርሀግብር ማከናወኑን ገለፀ። ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ሄኖን ከተሰኘ የበጎ… more

news13

በዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የCT_Scan ማሽን አገልግሎት ማስጀመሪያና የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከል ግንባታ መሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃግብር ተካሄደ።… more

news12

በዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማእከል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ፣ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር፣ የማህበራዊ… more

news5

የዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታልን የሜዲካል ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ… more

news4

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል EHAQ ክላስተር የ2ኛ ሩብ አመት አፈጻጸም ተገመገመ። መጋቢት 16/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ትስስር (EHAQ… more

news3

በዶክተር ቦጋላች መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት የተጀመሩ እንቅሰቃሴዎች ተጠናክሮ መቀጠል አለባቸው ተባለ። በከምባታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ… more

news2

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 'በጎነት ለጤናችን' የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሀ ግብር በዞኑ አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመካሔድ ላይ ነው። በጎነት… more

news1

በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ዱራሜ በእናቶችና ህፃናት ህክምና ማዕከል አንዲት እናት ሦስት ወንድ ልጆችን በሠላም ተገላገለች። ሦስቱም ሕፃናት በጥሩ… more