Chernet_Nuramo
የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአለርት ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር ተባብሮ በመሥራት የጤናውን ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳካት የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሞ ሂደቱን በተግባር ማሳየት ጀምሯል።
ከታች በተመለከተው መሠረት በ10ሚሊዮን ብር ከሚገመቱ 50 brand new የህሙማን አልጋዎች በተጨማሪ ከ1.2ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ግብዓቶች ከአለርት ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ድጋፍ የተደረገልን ሲሆን፤ ከጤና ሚኒስቴር ደግሞ ያለብንን ችግር ጠቅሰን በጠየቅን መሠረት አንድ pick up መኪና ድጋፍ ተደርጎልናል። ስለተደረገልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን!!
Great
Great